Get Mystery Box with random crypto!

The Gunners

Logotipo del canal de telegramas thegunners49 - The Gunners T
Logotipo del canal de telegramas thegunners49 - The Gunners
Dirección del canal: @thegunners49
Categorías: Deporte
Idioma: Español
Suscriptores: 1.72K
Descripción del canal

የተረጋገጡ አርሰናልን የሚመለከቱ ዜናዎች የጨዋታ ውጤቶች እንዲሁም ትንታኔዎች የሚተላለፉበት ቻናል
Join the channel to get only confirmed news, results and detailed statistical analysis about Arsenal

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


Los últimos mensajes

2023-05-03 21:20:48
የቀድሞው የአርሰናል የኋላ ደጀን እና አምበል ቶኒ አዳምስ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዝነኞች መዝገብ ላይ ስሙ ተመዝግቦለታል

Mr Arsenal እየተባለ የሚጠራው እንግሊዛዊ ተከላካይ አዳምስ አርሰናል በ1998 እና 2002 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ሲያሳካ ቡድኑን በአምበልነት መምራት ችሏል

በፕሪሚየር ሊጉ የዝነኞች መዝገብ ላይ ከአሁን በፊት ቤርግካምፕ : ሆንሪ : ቪየራ : ራይት ከቀድሞ የመድፈኞቹ ተጫዋቾች እንዲሁም አርሰን ቬንገር መካታቸው ይታወሳል
160 viewsedited  18:20
Abrir / Cómo
2023-05-02 23:54:21 ጨዋታው ተጠናቋል
አርሰናል 3 - 1 ቼልሲ
294 views20:54
Abrir / Cómo
2023-05-02 23:44:12 ፓርቴም ጆርጊንሆን ቀይሮ ገብቷል
304 views20:44
Abrir / Cómo
2023-05-02 23:43:55 አዎ በሆልዲንግ ተቀይሯል
303 views20:43
Abrir / Cómo
2023-05-02 23:43:14 ጋብሬል የተጎዳ ይመስላል
302 views20:43
Abrir / Cómo
2023-05-02 23:37:22 ቼልሲዎች ጫና ለመፍጠር እየሞከሩ ነው
295 views20:37
Abrir / Cómo
2023-05-02 23:32:04 ቲርኒ & ኔልሰን እየገቡ ነው
ዚንቼንኮ & ሳካ ወጡ
283 views20:32
Abrir / Cómo
2023-05-02 23:31:04 ጋላገርም ገብቷል
ኢንዞ ፌርናንዴዝ & ስተርሊንግ ወጥተዋል
268 views20:31
Abrir / Cómo
2023-05-02 23:29:59 ቼልሲ ከአርሰናል የሰረቀው ሙድሪክ ተቀይሮ ገብቷል
261 views20:29
Abrir / Cómo
2023-05-02 23:24:54 65'
አርሰናል 3 - 1 ቼልሲ
248 views20:24
Abrir / Cómo