Get Mystery Box with random crypto!

በተያያዘ ዜና በወረኢሉ ግንባር -ኢንቆፍቱ፣ -አቃስታ፣ -ወረኢሉ ከተሞችን የኢትዮጵያ ጦር ተቆ | YeneTube

በተያያዘ ዜና በወረኢሉ ግንባር

-ኢንቆፍቱ፣
-አቃስታ፣
-ወረኢሉ ከተሞችን የኢትዮጵያ ጦር ተቆጣጥሯል።

በሸዋ ግንባር

መዘዞ፣
ሞላሌ፣
ሸዋሮቢት ነፃ ወጥተዋል።

በምስራቅ ግንባር በርካታ አካባቢዎች ከጠላት ነፃ በማድረግ መልሶ የማደራጀት ስራ ተጀምሯል።

በመሆኑም እየሸሸ ያለውን የህወሓት ወራሪ ቡድን ህዝቡ ተደራጅቶ እንዲደመስስ ጥሪ ተላልፏል።

@YeneTube @FikerAssefa