Get Mystery Box with random crypto!

በቡራዩ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ለኦነግ ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ ለፀጥታ አካላት ብቻ የተፈቀደላቸው | YeneTube

በቡራዩ ከተማ በህገ ወጥ መንገድ ለኦነግ ሸኔ ሊተላለፍ የነበረ ለፀጥታ አካላት ብቻ የተፈቀደላቸው ቀበቶና የመሣሪያ ጥይቶች በቁጥጥር ሥር ዋሉ

በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ልዩ ቦታ ገፈርሳ ኖኖ ተብሎ የሚጠራ ቦታ መነሻ አዲስ አበባ ጎጀም በረንዳ ያደረገ ለሸኔ ወደ ምስራቅ ወለጋና ምዕራብ ወለጋ ሊላክ የነበረ 2656 ለፀጥታ አካላት ብቻ የተፈቀደላቸው ቀበቶና 4143 የክለሽንኮቪ ጥይቶች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ።

ከህገወጥ ቀበቶና ጥይቶቹ ጋርም 5 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሥሪ መዋላቸውን በቡራዩ ከተማ አስተዳደር ፖሊሲ መምሪያ የወረዳ 1 ፖሊስ ፍትህ መስጠት የሥራ ሂደት ባለቤት ሳጅን ሙሉነህ ቃናዓ ገልጸዋል።

@YeneTube @FikerAssefa