Get Mystery Box with random crypto!

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ለ 13 አመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የንግድ ስያሜ እና የንግድ ምልክ | YeneTube

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ለ 13 አመታት ሲጠቀምበት የነበረውን የንግድ ስያሜ እና የንግድ ምልክት ሊቀይር መሆኑን ገለፀ።

ባንኩ ካለበት የእድገት ደረጃ አና ከወቅታዊ ሁኔታ ጋር ለመሄድ ቅየራውን አስፈላጊ ሆኖ መገኘቱን የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ ተፈሪ መኮንን ገልጸዋል።

Viia Capital
@YeneTube @FikerAssefa