የቀድሞው የአርሰናል የኋላ ደጀን እና አምበል ቶኒ አዳምስ የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የዝነኞች መዝገብ ላይ ስሙ ተመዝግቦለታል Mr Arsenal እየተባለ የሚጠራው እንግሊዛዊ ተከላካይ አዳምስ አርሰናል በ1998 እና 2002 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ሲያሳካ ቡድኑን በአምበልነት መምራት ችሏል በፕሪሚየር ሊጉ የዝነኞች መዝገብ ላይ ከአሁን በፊት ቤርግካምፕ : ሆንሪ : ቪየራ : ራይት ከቀድሞ የመድፈኞቹ ተጫዋቾች እንዲሁም አርሰን ቬንገር መካታቸው ይታወሳል 160 viewsedited 18:20